Loading...
Loading...
Diving deep into the soundscape of Addis Ababa. High-fidelity streams broadcasted live from the heart of Africa.

Seleshi with intention to contribute and play important in the infotainment sector of the country filling the gap, add variety and additional option to the broadcast industry. --------------------------------------------------------------------------------------------------------- ራሄል ሬዲዮ የተመረጡ ሙዚቃዎች ከመዝናኛ ፕሮግራሞች እና መረጃዎች ጋር የሚቀርቡበት የኢንተርኔት ሬዲዮ ነው፡፡ አባባሎች የቢዚነስ ጉዳዮች አነቃቂ ንግግሮች ሌሎችም በርካታ ቅንብሮች በኢንተርኔት ሬዲዮ ይደመጣሉ፡፡ ራሄል ሬዲዮ በጋዜጠኛ ራሄል ስለሺ መስራችነት የተቋቋመ ሲሆን ላለፉት 5 ዓመታት በተለያዩ ሚዲያዎች ጋር በመስራት የተገኘውን ልምድ እና በዘርፉ ካሉ ሙያተኞች ጋር ያለውን መልካም ግኙነት የጋዜጠኝነት መርህን በተከተለ እና በሙያው ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮችን ለማበርከት በማሰብ የተቋቋመ የኢንተርኔት የሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡

Discover the best of Ahadu Radio broadcasting live from Addis Ababa, Ethiopia. Enjoy crystal clear audio and diverse programming.
